የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል EGBCC March 15,2021

    #ዘፀአት ሴኩሪቲ፦በግሩም ሁኔታ፣ለተለያዩ፡ድርጅቶች በጨዋነት፣ በታማኝነትና፡ በጠንካራ፡ የሥራ አክብሮት፡የታነጹ የጥበቃ፥ሰራተኞችን፣ በማቅረብ ከፍተኛ ምስጋና ያተረፈ.. ተቋም ነው። በትላንትናው፣ እለት፡ደግሞ፣የካውንስሉን ደማቅ የምስጋና ፕሮግራም፣ በድንቅ ሁኔታ፣ በማስተባበር፡ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አብርክቷል። ወዳጄና ጓደኛዬ፦ኤኒ የጀመርከው ሥራ፣ለብዙዎች፣ ዕድል፡ ከመሆን፡ አልፎ፡ የቅዱሳን፡ጥቅም ስለ፡ሆንክ፡ ጌታን፡አመሰግናለሁ።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *