rahel
12 posts
#ዘጸአት የሴኩሪት አገልግሎት፤.የሀገራችን መዲና በሆነችው አዲስ አበባ …..#ዋና ቢሮውን በቦሌ ክ/ፍ ከተማ በማድረግ “ለበርካታ ዜጎች ሰፊ የሥራ ዕድል ከመፍጠሩ ባሻገር በዘርፉ የሰለጠነ የሰው ሃይል የሚያቀርብ ብርቱ ድርጅት ነው።ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ በርካታ ህዝብ የሚገኝባቸው ኢቨንቶች “በማማከርና አስተማማኝ……. #ሴኩሪቲዎችን በማሰማራት ጽኑ የሆነ ውጤታማ ስራዎችን በመስራት የተመሰከረለት ልዩ ድርጅት ነው።..#ባለፈው ቅዳሜ መጋቢት 7 […]
[slide-anything id=”134″] #ዘፀአት ሴኩሪቲ፦በግሩም ሁኔታ፣ለተለያዩ፡ድርጅቶች በጨዋነት፣ በታማኝነትና፡ በጠንካራ፡ የሥራ አክብሮት፡የታነጹ የጥበቃ፥ሰራተኞችን፣ በማቅረብ ከፍተኛ ምስጋና ያተረፈ.. ተቋም ነው። በትላንትናው፣ እለት፡ደግሞ፣የካውንስሉን ደማቅ የምስጋና ፕሮግራም፣ በድንቅ ሁኔታ፣ በማስተባበር፡ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አብርክቷል። ወዳጄና ጓደኛዬ፦ኤኒ የጀመርከው ሥራ፣ለብዙዎች፣ ዕድል፡ ከመሆን፡ አልፎ፡ የቅዱሳን፡ጥቅም ስለ፡ሆንክ፡ ጌታን፡አመሰግናለሁ።