#ዘጸአት የሴኩሪት አገልግሎት፤.የሀገራችን መዲና በሆነችው አዲስ አበባ …..#ዋና ቢሮውን በቦሌ ክ/ፍ ከተማ በማድረግ “ለበርካታ ዜጎች ሰፊ የሥራ ዕድል ከመፍጠሩ ባሻገር በዘርፉ የሰለጠነ የሰው ሃይል የሚያቀርብ ብርቱ ድርጅት ነው።ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ በርካታ ህዝብ የሚገኝባቸው ኢቨንቶች “በማማከርና አስተማማኝ……. #ሴኩሪቲዎችን በማሰማራት ጽኑ የሆነ ውጤታማ ስራዎችን በመስራት የተመሰከረለት ልዩ ድርጅት ነው።..#ባለፈው ቅዳሜ መጋቢት 7 […]