Zetseat Security Services

ቅዳሜ ሚሊኒየም አዳራሽ… እሁድ ከሰዓት መስቀል አደባባይ

#ዘጸአት የሴኩሪት አገልግሎት፤.የሀገራችን መዲና በሆነችው አዲስ አበባ …..#ዋና ቢሮውን በቦሌ ክ/ፍ ከተማ በማድረግ “ለበርካታ ዜጎች ሰፊ የሥራ ዕድል ከመፍጠሩ ባሻገር በዘርፉ የሰለጠነ የሰው ሃይል የሚያቀርብ ብርቱ ድርጅት ነው።ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ በርካታ ህዝብ የሚገኝባቸው ኢቨንቶች “በማማከርና አስተማማኝ……. #ሴኩሪቲዎችን በማሰማራት ጽኑ የሆነ ውጤታማ ስራዎችን በመስራት የተመሰከረለት ልዩ ድርጅት ነው።..#ባለፈው ቅዳሜ መጋቢት 7 ቀን #ከ25,000 ሰው በላይ የተገኘበት….. #የዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ኢየሱስ ላውድልህ ሀገሩን የተሰኘ #የመዝሙር ኮንሰርት በሚሊኒየም አዳራሽ እና እሁድ #በመጋቢት 8 የኢትዮጵያ.. #ወንጌላዊያን አብያ-ክርስቲያናት ህብረት በጋራ ያዘጋጀውን …..#የምልጃና የምስጋና ጊዜ በተሳካ ሁኔታ ጥበቃና የማስተባበር ሥራውን ከማማከር ጀምሮ የሰራ ውጤታማ #ድርጅት ነው። #ዘጸአት ሴኩሪቲ በሞያቸው የተመሰከረላቸውና ውጤታማ የጥበቃ ሰራተኞችን ለተለያዩ ድርጅቶች ያቀርባል!!

#የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅና ባለቤት ወጣት ሄኖክ ጴጥሮስ አለም አቅፍ ኢንተርናሽናል ሴኩሪቲ ባለሞያ ሲሆን በሥራው ታታሪ፣ሰው አክባሪና ሀገሩን የሚወድ ሲሆን… ..#በመንፈሳዊ ህይወቱና በማህበራዊ ተሳትፎው ልባም፣አስተዋይ ወንድም ነው።..ትልልቅ ድርጅቶችን ስለ ጥበቃ የማማከር አገልግሎት ይሰጣል!! #ቀልጣፋና ብቁ የጥበቃ ሰራተኞችን ያቀርባል!!! ሄኒ ወንድሜ በስራክ ዕለት፣ዕለት መሻሻልና ማደግ ሁሌ አለ!! ተባረክ!!!! መልካም የሥራ ዘመን!!!!

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Bonusum bonusum.com betting sites offering trial bonuses deneme bonusu
deneme bonusu padişahbet padişahbet padişahbet
Free Porn
Cialis
Cialis Fiyat